ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት 110 ፍልሰተኞችን አሳፍረው የነበሩ ሁለት ጀልባዎች ቱኒዥያ ጠረፍ ላይ ተገልብጠው ሴቶችና እና ሕፃናትን ጨምሮ 27 ሰዎች ሞቱ፡፡ ኤኤፍፒ ባለሥልጣናት ጠቅሶ ...